የእናት እና ልጅ ፍቅር ከ24 ዓመት በኃላ በጄቴቪ አፋላጊ የአውዳመት ሰርፕራይዝ ላይ ክፍል 1

4 639
185
 
تعليقات
Gmela Sa
Gmela Sa - 14 أيام قبل
Ebaki josi enem ad wedime yemalakew wedim alegni ebakihi abate bemafelaleg layi new simu ittichaa kumsaa yibalal tikikilegnawin ye abbatu Sim endalkachew abeba new mibalew liju yemixera be enatu abbat Sim new nageru edi new enatu ke teweledebet bota nejo new keza yizaw we'd adama edegebachi new abbatachin yenegeren ye wedimachinin foto yelenim neger gin enem zemedochachin eyefeleginew new abbatu be hiyot edale Ena abbatunim ehitochunim diyagegnen new molignotachin ebakihi wedm josi adirashaye be sidet new yalewit
Gmela Sa
Gmela Sa - 14 أيام قبل
Siliki kuxir ye abbatachin 0917599370 weyim ye wedimachin siliki 0911382663 0911413513 ene besidet new yalewit
ተውኝ አትንኩኝ ቀልድአላውቅም እኔስ በሀገሬ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገርው ስጦታው አሜን ✝
ጆሲ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ግን እኔም ወንድሜን በታፋልገኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም እማፀንሀለሁ በማረያም ጆሲ
Aa Aa
Aa Aa - 20 أيام قبل
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶች የጆሲ ስልክ ያላችሁ ላኩልኝ በአላህ ስም ላኩልኝ ጥያቄየ ለምስሌ በጡርነት የህደውንአባቴ ለመፈለግነው ይቻላል እኔብዙምነጊግሪ አላቅም እስክመልስ የመጀመራየ ይቱብስጽፍ
Letenugus Almesom
Letenugus Almesom - 21 أيام قبل
Josi tele natka delina nerna ktsedelna tkeil do
Heleen Heleen
Heleen Heleen - 25 أيام قبل
ስልክ ቁጥርእዲትነዉ ማግኛት እሚቻለዉ እባካቺሁ ይምታዉቁ ተባበሩኝ የወድም ናፍቆት ያቃጥላል እደሳት
Heleen Heleen
Heleen Heleen - 25 أيام قبل
እባካችሁ የጆሲን ስልክ እምታዉቁ ላኩልኝ በጣም እፈልገዋለሁ የወድም ናፍቆት እያቃጠለኝ እየኖርሁነዉ ለብዙ አመታት ያላየሆቸዉ ወንድሞችን እድታፋልጉኝ ወደ አሚርካ ብለዉ ወስደዉ ይከዉ ብዙ አመት አስቆ ጠሩ 20 አመትሞላቸዉ እንልት በናፍቆት እና በ እባ እየተስቃየችነዉ የት እዳሉ እናዉቅም አሚሬካ ብሉዉ ወስደዉ ከወስዶቸዉ ብሆላ ተመልሰዉ አልመጡም አልተገናኝ ነም ይሄዱትም ልጅች ሆ ነዉ ነዉ እባክህ ጅሲ ስልክህን
ናኒ ፍቅር
ናኒ ፍቅር - 28 أيام قبل
ጆስየ ክፉአይካህ
ቲጅ የተዋህዶልጅ
ቲጅ የተዋህዶልጅ - 29 أيام قبل
ጆሲዬ ምርጤ መጪው ዘመን ብሩህይሁንልህ
City Emammuhammad
City Emammuhammad - أشهر قبل
Bet am dese yelal
Mis Mis
Mis Mis - أشهر قبل
ጆስዬ በቃ ያተ ስራ ባመት አመት ሰውው ማስደሰት ሆነ ማለት ነው የሚያስደስት ጤና ኑሮ ይስጥሕ ጥሎብኝ በጣም ነው ምወድሕ ጆስዬ ከኔ በላይ የድግል እመቤቴ ልጅ ይውደድሕ
Key Ihte
Key Ihte - أشهر قبل
ጆስ ስላንተ ምትፍበት ቃላት የለኝም
Genet Kedir
Genet Kedir - أشهر قبل
Rabin sihi ha kenu jabadhu hoji gari hojate
Kudusan Nguse
Kudusan Nguse - أشهر قبل
እባካቹ የጆሲ ስልክ ያለው ሰው ካለ ወይ እሱን እማገኝበት መንገድ ካለ እባካቹ ተባበሩኝ ታናሽ እህቴ የዛሬ ኣስር ወይ ኣስራሁለት ኣመት ወደ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ብላ ከወጣች ኣልተመለሰችም ይሄው እስካኣሁን ስለሱዋ ምንም የምናውቀው ነገር የለም በሂወት ትኑር ኣትኑር ም ኣናውቅም ስለዚ እባካቹ ተባበሩኝ የጆሲ ኣድሬስ ስጡኝ
Tedy Eli
Tedy Eli - أشهر قبل
ጆስዬ እግዛሀቤር ይባርክህ ያሰብከው ይሙላልህ jose shekor wede
Sweet Konjo Sweet Konjo
Sweet Konjo Sweet Konjo - أشهر قبل
Yatafa batasb nabar gen kuterihn maggat alchalenem
Sweet Konjo Sweet Konjo
Sweet Konjo Sweet Konjo - أشهر قبل
Gos kuterihn lekakilennnnn
Debretu Demamu
Debretu Demamu - أشهر قبل
Geta yebarak josiy
ፋፊ ቢት እድሪስ
ፋፊ ቢት እድሪስ - أشهر قبل
ጆሲየ አደናቂህነኝ ፈጣሪ ይባርክህ
Et Ray
Et Ray - أشهر قبل
ጆሲዬ ስወድክ ሰላምክ ይብዛ
Ababekr Seid
Ababekr Seid - أشهر قبل
አድራሻህ በየት ነው የሚገኘው
Fire Kassa
Fire Kassa - أشهر قبل
አበባ እንኩአን ደስ አለሽ
wenishet wenishet
wenishet wenishet - أشهر قبل
ጆሲ፣መልካም፣ሰዉ
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሥፈራኝ ማን ነው
እንዴት ነው ማናገር ሚቻለው
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሥፈራኝ ማን ነው
ውይይይይይይይይይ ደስ ሲል ጆስዬ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅክ
በእውነት እግዚአብሔር ይረዳኝል
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
Aster Tewelde
Aster Tewelde - أشهر قبل
How can I reach JTV agenagn.phone or email.I need help to find family.
MEDIA FOR ALL
MEDIA FOR ALL - أشهر قبل
https://www.youtube.com/watch?v=YVlkFmy4uL0
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን የ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) የማይጠገቡ ጨዋታዎች
Rasihamsi Habte
Rasihamsi Habte - أشهر قبل
Josi endih new myamrbh, beka ante yetefeterkew yetechegerutn emba lemabes newna, fetari hulem stdeset yanurh.
Sofia Yousif
Sofia Yousif - أشهر قبل
ያአላህ ጆሲይ አላህ ደስስ ያስብልህ የተለያየ እያገናኛህ እያስደሰክት አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ወንድሜ
zewditu getachew
zewditu getachew - أشهر قبل
ጆሲ መልካም ሰው ይመችህ
Ee Uu
Ee Uu - أشهر قبل
ሰክስ
Zaynab Zaynab
Zaynab Zaynab - أشهر قبل
ሠላም የኔ ወድም ይቅርታ የእም አጉት በደዝህ አይነት ጠፍቶብኝ ነበር እን በአኪልመጥቻ እዲላናገሪቺህ አገረ ቤት ሥላልሆንኩ ነው እና እባክህ ውድማ 050 6945407 በዋሥብ እና በኢሞ አና ገረኝ ሙሉ መረጃውን እዲሠጥህ እባኬህን ጅሥየ ለሌሎቹም እዲገሥካቸው እኔንም እገዘኝ
ababaa xagayee jii
ababaa xagayee jii - أشهر قبل
Wowowoowowo ukanii desui alachuu
Nigst mrkama
Nigst mrkama - أشهر قبل
ጆስዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
Susu susu bit islam in my phone is on his way
ጆሲይ ጎቷ ያብኸ በርታ
تومي تومي
تومي تومي - أشهر قبل
Josiye swedh eko fetari edmina tina ysth yeni melkam sew
Broumna Broummana
Broumna Broummana - أشهر قبل
ወንድሜ እዝጋቤረ የጠብቅህ
ገኒነኝ ወሎየዋ ከመካነሰላም J4
እደኔ ጆሲን የሚወድ እስኪ በላይክ ያሳይ
Jerry tube እየሩስ
Jerry tube እየሩስ - أشهر قبل
😭😭
Jerry tube እየሩስ
Jerry tube እየሩስ - أشهر قبل
Jossy tebarek
Sahai Asafa
Sahai Asafa - أشهر قبل
ጆሲየ እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ሠቶ ያኑርልን
Amlak Tume
Amlak Tume - أشهر قبل
God bless you Jose.happy new year and rehus beal
Zam የሠው ዘር ነው ሀያቴ ኩረዩሽ እንደሚባለው Zam77
መገን አንተ ልጅ እድሜ ጤና ገንዘብ እመኝልሀለሁ
Rosa Mitike
Rosa Mitike - أشهر قبل
የጆሲነ ቤሩ የት እነደሚገኘ የምያወቅ ካለ
Rosa Mitike
Rosa Mitike - أشهر قبل
የጆሲነ ተከከለኛውነ ሰልክ ቁጥረ የምያለቅ ካለ ተባብሩኘ እባካችሁ
መልካየ አየለ ከወሎ ውድድ الشكليلي
የኔ ወንድም እኔ ስደት ላይ ነኝ አንድ ሁሌም ውስጤ እያገበግበኝ ያለው ትልቅ ህመም ላካፍልክ እወዳለኩ ወንድሜ ከሀገር ከወጣ ከ 13 አመት በላይ ሆኖታል በጣም በጣም ያዘንበት ግዜ ነው እናም ወንድሜ ሞቶል አሉን እኛ ግን ሲሞት ስላላየነው ሁሌም ህመም ሆኖብኛል እባክህ እባክህ ወንድማችን አፈልግልኝ የወንድሜ ሰም መልካሙ አየለ ግዛው ይባላል እባክህ አፈላልግልኝ ቢኖርልኝ በጣም ደስ ይለኛል የትውልድ ቦታው ወሎ ነው ። እባክህን ብዙዋች ሞተዋል ሲባሉ ይገኛሉ አር ወንድሜን እድገኝልኝ እባካችሁ በእግዚአብሔር በፆሎታችሁ አስቡልኝ እባካችሁ ወንድሜን እደናፈቀኝ በትስፍ አሁንም እጠብቃለሁ ውስጤ እደሞተ አይመስለኝም እባክህ ወንድማችን በእግዚአብሔር አፈላልግልኝ እኔ እህቱ ነኝ መልካየ አየለ ግዛው እባላለሁ በእግዚአብሔር ስም አፍልጉኝ
Fentaneshi Habtamu
Fentaneshi Habtamu - أشهر قبل
ጆሲ እኔ አንተን እምገልፅበት ቃል የለኝም
Seid Mohamed
Seid Mohamed - أشهر قبل
ጆሲ አንተ ሳስቡ የጠፋዉ ወንድሜ ትዝ ይለኛል የአንተን መልካም ስራ ሳስብ ወንድሜ እንዳለ ይታወቀኛል ጆሲ ወንድሜ ከጠፋ ድፍን 5 አመት ሞላ እና ወንድሜ አረብ ሀገር ህዶ ለአንድ አመት ያክል ያዋራን ነበር ከዛም ቡሀላየ ያየዉም የለም አሁን አምስት አመት ሞላዉ fd አፋልጉን ለቀን ነበር ግን ምን ነገር የለም ጆሲ አቅምህ የሚፈቅከሆነ ይህን ብትሞክርልን አረብ ሀገር ስለሆነ ትንሽ ይከብዳላ እና ካቻልኩ
Banj B
Banj B - أشهر قبل
ጆሲየ እናቴ ናፈቀችኝ አልቅሸ ልሞት ነው ናፍቆት ሊደፋኝ ነው በጥቅሉ
ኧረ ናፍቆት ናፍቆት
በሽታ ነው በውነት
እራሴን አይሉት
ወገቤን አይሉት
እህህ ብቻ ነው
እደው በደፈናው
ቢዘረዝሩት ግን
ሚስጥሩ ብዙ ነው
እንኳን ቤተሰብ እናትና አባት
ይናፍቀኛን ያገሬ አፈር
ያደኩበት ቀየ መንደር
እስኪ እደኔ የናፈቃቹህ
Aleham Mohammed
Aleham Mohammed - أشهر قبل
ጆሲ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰው ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ኢፍፍፍፍ
ቤዚ {ኤልሮኢ} Aoun
ቤዚ {ኤልሮኢ} Aoun - أشهر قبل
ቀጣዩስ የታል በናታቹ
አስካለ ማርያም As
አስካለ ማርያም As - أشهر قبل
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና የቆይህ በእውነት ስነት ሰው አስደስተሃልና እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ
የኔ ወንድም አለ12አመት ሆነበታል ድምፁ ሰምተን አናውቅም ሁሌ አሰበዋለው😢😢😢😢😢እንዴት አርጊ ነው ማስፈልገው ፎቶ እንኳን የለኝም የሄድበት ሀገር ሱዳን ነበር እስኪ መላ በሉኝ መፍትሔ ካለ ሌላ
እዛ የሚነሩ ሰዎች እጠይቃለው ግን ምንም አይቼ የሚለኝ የለም ፎቶላኪልን ነው የሚሉኝ
ተስፍሽ ወንድሜ ሁሌም አስበሃለው እመቤቴ ትጠብቅህ
Zehara Moha
Zehara Moha - أشهر قبل
ሙሉውን ልቀቁት
Tegis Genet
Tegis Genet - أشهر قبل
Ketay yet ale
Cornercell Cornercell
Cornercell Cornercell - أشهر قبل
josiye yene wd swedk eko brtam new msestk fetari esu ytebkk yemelaekt tbeka ayleyk yene wd
Devora Amen Priwotአሜን
Devora Amen Priwotአሜን - أشهر قبل
አኔ መጥቼ አመዘጋባለው ፋረወት ሶሬ ቢፋቱ አባላለው አናቴ መብረት ገብረአግዛቤ ትባላለች
matatizo
matatizo - أشهر قبل
J tv is boring yet ale part 2
Nijat የአላህ ባሪያ
Nijat የአላህ ባሪያ - أشهر قبل
ጆሲ ምን ልበልህ አተ ደስታ ነህ በቃ
tiru fkr. yadilen
tiru fkr. yadilen - أشهر قبل
part 2 aleyawtim link lekulign
Jose mit saw nur.
Eman Ahamed አሃበክ የአላህ
ወንድሜ ከተጠፋፋን 13 አመት አከባቢ ሊሆን ነው እስኪ ጆስዬ እንደው ተለመነኝ ወንድሜ ሙህዲን ባሙድ ይባላል የትውልድ ከተማ ዙዋይ እኔ ተናሽ እህቱ ነኝ በብልጫ አህመድ እባላለሁ እናታችን መሬማ ወራቄ ትባላለች የመኖሪያ አድራሻችን ቡታጀራ አከባቢ ነን
الفيديو التالي